Skip to main content
Body

Quick exit

Amharic አማርኛ

Components

በልጆች ላይ የሚፈጸም ወሲባዊ ጥቃት፦ እውነታውን ያግኙ

ሁላችንም በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት ለመቀነስ አንዳንድ ነገሮችን ማድረግ እንችላለን። የሚከተሉት ምሳሌዎች ናቸው፡  

በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት ስለመረዳት፣

አንድ ልጅ ወይም ታዳጊ ወጣት የጾታ ወሲባዊ ጥቃት ቢፈጸምበት ወይም አደጋ ላይ ከወደቁ ምን ማድረግ እንደሚቻል ማወቅ።

የውይይት መሳሪያ ኪት ለታዳጊ ወጣቶች

ይህ መመሪያ ከ0 እስከ 5 ዓመት ካሉ ህጻናት ጋር  ስለ ወሲብ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደሚጀመር ምሳሌዎች ይሰጥዎታል።

የውይይት መሳሪያ ኪት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ይህ መመሪያ ከ6  እስከ 11  ዓመት ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ህጻናት ጋር ስለ ጾታ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደምትጀምር የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ይያቀርብልዎታል።

የውይይት መሳሪያ ኪት ለታዳጊ ወጣቶች

ይህ መመሪያ ከ12 እስከ 18 ዓመት ካሉ ህጻናት ጋር  ስለ ወሲብ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደሚጀመር ምሳሌዎች።

Components

If you or a child are in immediate danger, call Triple Zero (000).

Information on reporting child safety concerns can be found on our Make a report page.

Get support

The information on this website may bring up strong feelings and questions for many people. There are many services available to assist you. A detailed list of support services is available on our Get support page.