በልጆች ላይ የሚፈጸም ወሲባዊ ጥቃት፦ እውነታውን ያግኙ You are here Home በልጆች ላይ የሚፈጸም ወሲባዊ ጥቃት፦ እውነታውን ያግኙ Components Print page Factsheet Download በልጆች ላይ የሚፈጸም ወሲባዊ ጥቃት፦ እውነታውን ያግኙ [PDF] ሁሉም ልጆች ከጾታ ወሲባዊ ጥቃት ደህና የመሆን መብት አላቸው። ለልጆች እና ለታዳጊ ወጣቶች አስተማማኝ የሆነ አካባቢ ለመፍጠር እና ወሲባዊ ጥቃት ከመከሰቱ በፊት ለመከላከል ሁላችንም ማድረግ የምንችላቸው ነገሮች አሉ። Book traversal links for Book pager