Amharic አማርኛ
Components
በልጆች ላይ የሚፈጸም ወሲባዊ ጥቃት፦ እውነታውን ያግኙ
ሁላችንም በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት ለመቀነስ አንዳንድ ነገሮችን ማድረግ እንችላለን። የሚከተሉት ምሳሌዎች ናቸው፡
በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት ስለመረዳት፣
አንድ ልጅ ወይም ታዳጊ ወጣት የጾታ ወሲባዊ ጥቃት ቢፈጸምበት ወይም አደጋ ላይ ከወደቁ ምን ማድረግ እንደሚቻል ማወቅ።
የውይይት መሳሪያ ኪት ለታዳጊ ወጣቶች
ይህ መመሪያ ከ0 እስከ 5 ዓመት ካሉ ህጻናት ጋር ስለ ወሲብ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደሚጀመር ምሳሌዎች ይሰጥዎታል።
የውይይት መሳሪያ ኪት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ይህ መመሪያ ከ6 እስከ 11 ዓመት ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ህጻናት ጋር ስለ ጾታ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደምትጀምር የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ይያቀርብልዎታል።
የውይይት መሳሪያ ኪት ለታዳጊ ወጣቶች
ይህ መመሪያ ከ12 እስከ 18 ዓመት ካሉ ህጻናት ጋር ስለ ወሲብ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደሚጀመር ምሳሌዎች።